ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

          ግዮን ሆቴሎች ድርጅት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

ብዛት

 የሥራ መደቡ የሚጠይቀው

የትምህርት ደረጃ

የሥራ ልምድ

1

የዕለት ሽያጭ ገንዘብ ተቀባይ

/የዋና ቦታ/

በስምምነት

በኮንትራት

4

¢ ኮሌጅ ዲኘሎማ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር እና በተዛማች የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

2    ዓመት

2

ሴክረተሪ

በስምምነት

በኮንትራት

1

§  ቢ.ኤ.ዲግሪ/ኮሌጅ ዲኘሎማ፣

§  በሴክሬታሪያል ሣይንስ አና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ ዲኘሎማ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች፣

Ø በሙያው 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

 

Ø 4ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፣

 

 

 

አመልካቾች ፡-  የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት በድርጅቱ ፐርሶኔል ክፍል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡

ግዮን ሆቴሎች ድርጅት