ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ግዮን ሆቴሎች ድርጅት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Hotel Jobs In Ethiopia | Ethiopian Reporter Jobs
ከፍተኛ የእንግዶች አገልግሎት ኦፊሰር - Ethiopian Reporter Jobs
አመልካቾች ፡- የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት በድርጅቱ ፐርሶኔል ክፍል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡
ግዮን ሆቴሎች ድርጅት